ቅዳሜ ኅዳር 26 ቀን 2019 ዓ.ም
ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት
📍አዲስ አበባ 22 በሚገኝው ጌትፋም ሆቴል አዳራሽ
🗓 የስብሰባውን አጀንዳ እሁድ ጥቅምት 22 ቀን የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣን ይመልከቱ
ባለአክስዮኖች በአካል ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውን በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በስብሰባው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ለበለጠ መረጃ
📞 +251116686063 | +251909565959 | +251930794444
📍  22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡
፠ ፠ጳጒሜን አስጐብኚ እና የጉዞ ወኪል አ.ማ፠፠
ጳጉሜን የኢትዮጵያ መልዕክ እና ድርሳን

11ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ  የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያጳጉሜን አስጎብኚና የጉዞ ወኪል አክስዮን ማኅበር 11ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to top