11ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያጳጉሜን አስጎብኚና የጉዞ ወኪል አክስዮን ማኅበር 11ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ
ቅዳሜ ኅዳር 26 ቀን 2019 ዓ.ምከጠዋቱ 2:30 ሰዓት📍አዲስ አበባ 22 በሚገኝው ጌትፋም ሆቴል አዳራሽ🗓 የስብሰባውን አጀንዳ እሁድ ጥቅምት 22 ቀን የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣን ይመልከቱባለአክስዮኖች በአካል ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውን በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በስብሰባው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ለበለጠ መረጃ📞 +251116686063 | +251909565959 | +251930794444📍 22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡፠ ፠ጳጒሜን አስጐብኚ […]